ለውጥ ማለት ምን ማለት ነው?
ደስታ ተ/ወልድ በአማርኛ መዝገበ ቃለት መፍቻ መጽሐፋቸው «ለወጠ» ለሚለው ቃል አቻ ትርጉም ብለው በገጽ 21 «የአንድን ነገር ቀድሞ የነበረ ሁኔታ፣ባህርይ፣ መልክ፣… በሌላ እንዲቀየር እንዲተካ አደረገ» እንዲህ አስቀምጠውታል (አማርኛ እንደማታውቁ በማሰብ ሳይሆን ለነገሩ ትኩረት ለመስጠት …:P.) ።
**********
ለውጥ የነበረን ሁኔታ ለመቀየር «ከ ባለ'ህበት እርገጥ» በተለየ በሂደት የተሞላ እንቅስቃሴ ፤ ውሳኔን እና ድፍረትን ቁርጠኝነትን (Etv የራሱ ካደረጋቸው ቃላት...:D) የሚጠይቅ ተግባር ነው። በዚህ ሂደት/እንቅስቃሴ ውስጥ ተሳታፊ መሆን የሚፈልግ ሁሌም እራሱን ለለውጥ እና ለመለወጥ(«ለ» ጠብቃ ትነበባለች) ዝግጁ ማድረግ ይጠበቅበታል።

No comments:
Post a Comment