“Ice Bucket Challenge” እና ኢትዮጵያዊነት
ኢትዮጵያዊነት ማለት ምን ማለት እንደሆነ እየጠፋብን
ይመስላል እደዚህ ለማለት የተገደድኩት ጨለምተኛ ወይም ፈራጅ አስተሳሰብ ኖሮኝ ሳይሆን የሰሞኑ “Ice Bucket
Challenge” እንቅስቃሴ አንድ ባልዲ ውሃ ለኛ ለኢትዮጲያውያን ምን ያክል
አስፈላጊ እንደሆነ ባለመረዳት ወይም ፈረንጅ ያደረገው አይቅርብን በማለት ብቻ ኢትዮጵያውያን ሲሳተፉ በማየቴ ነው
ኢትዮጵያዊነት ባገኘው ነፋስ ወደተፈለገው ቦታ
የሚነዳ ማንነት አይደለም ደግሞ እንኳን ምንደፋው የምንጠጣውም ውሃ በቅጡ መች አግኝተን አንድ ባልዲ ውሃ የምናባክነው እንደው ይሁንና
መድፋትስ ካለብን የት ይሁን ምን ይሁን ለማናውቀዉ እንቅስቃሴ / ድርጅት ማፍሰሳችን
ኢትዮጵያዊነት ምንም እንበለው ምንም ቁርኝቱ ከኢትዮጲያ
ጋርም አይደል እና በጋራ እንጩህ ከተባለ ከALS Association የበለጠ የሀገራችን ወይም ሀገራዊ ጉዳይ ሳይኖረን ቀርቶ ነው....... ወይ “Ice Bucket
Challenge”
No comments:
Post a Comment